የቀረፅነው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ ተማሪ ፕሮግራማችን ተማሪዎቻችን በመረጡት የትምህርት መስክ የአራት ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪቸውን በማግኘት ሂደት ከፍተኛ እገዛን ያደርጋል ፡፡
ቢታኒ ከመድረስዎ በፊት እና በኋላ ፣ ዓለም አቀፍ የተማሪ አገልግሎት መስጫ ማእከላችን የሚከተሉትን ጨምሮ በብዙ መንገዶች ይረዳዎታል፡፡
- እርስዎን I-20 እንዲያገኙ ማገዝ
- በግላዊ እና ባህላዊ ማስተካከያ ጉዳዮች ላይ እገዛ ማድረግ
- ወደ ውጭ አገርም ሆነ ወደ አሜሪካ እንደገና ለመመለስ የሚደረጉ ጉዞዎችን ማመቻቸት
- የቅጥር ሁኔታን ማመቻቸት
- ሕጋዊ የሀገር ውስጥ ቆይታ ማራዘምን ማመቻቸት